Fri 13:00

በ2011 ከፍተኛ ገቢ ያስገቡ ፊልሞች በአለም ሲኒማ የቀይ ምንጣፍ ፕሮግራም

September 3, 2024 - September 10, 2024
13:00 - 15:00
Alem Cinema Hall 2

አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። ሳምንታዊ የፊልም ፕሮግራሞች በ www.alemcinema.com ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

x