Story Line
የፍቅር ካቴና ” ቴአትር ነገ አርብ 12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ይታያል።
(ይትባረክ ዋለልኝ)
“የፍቅር ካቴናን ትያትር እዩት እንጂ ትወዱታላችሁ መራር እውነት፣ ዘመንና ትውልድ፣ ሳቅና ለቅሶ::”
(ሔኖክ ሥዩም )
” የፍቅር ካቴና አሪፍ ቴአትር ዛሬ አየሁ!!”
(ዳዊት ፅጌ)
ቴአትሩን የተመለከቱ ሁሉ አድናቆታቸውን የገለፁበት ” የፍቅር ካቴና ” አዲስ ቴአትር ነገ አርብ 12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ይታያል።
ደራሲና አዘጋጅ
አለልኝ መኳንንት ፅጌ
ተዋንያን
ድርብወርቅ ሰይፉ፣
አሸናፊ ማህሌት፣
ወይንሸት አበጀ፣
ሚኪ ተስፋዬ።
ፕሮዲዩሰር
ወይንሸት አበጀ
የፍቅር ካቴና ትያትር ነገ አርብ 12:00 ሰዓት በዓለም ሲኒማ ይታያል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!