Menu

Alem Cinema

Connect with us

ዜና መጽሔት

    Posted on Dec 13, 2019

    ተዋናይት ሀና መርሃፅድቅ

    in እንግዳችን

    ከአስር ፊልም በጣም የሚገርመኝ መነሻ ታሪኩ ነው!

    ተዋናይት ሀና መርሃፅድቅ

    ልክ እንደጮራ በምስራቅ በኩል የተከሰተች ወጣት የጥበብ ፈለግ ተከታይ ናት። የበረሃ ሰዎች መኖሪያ፤ የአርብቶ አደሮች መዘዋወሪያ፤ የግመሎችና ፍየሎች መናሀሪያ በሆነችው በተለይ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሚበዙባት ሱማሌ ክልል ውስጥ እሷ በኦርቶዶክስ ቤክርስቲያን አፀድ በቀሳውስት አባቶች ስር ተማሪነትን ከመንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አስማመምታ ነው ያደገችው። ተወልዳ ያደገችው ጅጅጋ ከተማ ነው። ለቤተሰቦቿ የመጀመሪያ ልጅ ስትሆን እናቷ እሷን ሲወልዱ ገና በልጅነት እድሜ ላይ እንደነበሩ ትናገራለች። በዚህ ምክንያት ለእናቴ ልዩ ቦታ አለኝ የምትለው እንግዳችን አባቷም የቤተ ክህነት ሰው መሆናቸው በአስተዳደጓ ላይ የራሱን በጎ አስተዋፅኦ አድርጓል ብላ ታምናለች። በቴሌቪዥን ከምታያቸው ሰዎች መካከል በወቅቱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ጥበባት ትምርት ቤት ኀላፊ የነበሩትን ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየን እና የማለዳ ኮከቦች የትወና ውድድርን በዳኝነት የሚመሩት ባለሙያ

    Posted on Oct 15, 2018

    About Alem Cinema

    Alem Cinema is a pioneer and leader in the cinema industry. It was the first privately owned cinema in Ethiopia opened in April 2004. Alem Cinema is committed to nurture the advancement of the cinema business. It is very reputable for creating opportunities to domestic filmmakers who produce films in local languages. For the past 15 years, Alem Cinema has been the preferred choice because they offer many attractive benefits such as refreshments, comfort seating, and clear screenings.

    The cinema operates two movie theaters with a combined seat capacity of over 700. We consistently offer new ent...